አጣጣሚ ሚካኤል

አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ፋሲል ግቢ ውስጥ በስሜን ክፍል ሲገኝ፣ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፯፻፰ ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በእልፍኝ በር አድርጎ ነው።

የአጣጣሚ ሚካኤል አቅድ[1]
አጣጣሚ ሚካኤል
አጣጣሚ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በ1930 ዓ.ም.
አጣጣሚ ሚካኤል is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አጣጣሚ ሚካኤል

12°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ማጣቀሻ

  1. Augsto Monti,I castelli di Gondar , Societa Italiana Arti Grafiche Editrice, Rome 1938
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.