አይስላንድ

Lýðveldið Ísland
የአይስላንድ ሪፐብሊከ

የአይስላንድ ሰንደቅ ዓላማ የአይስላንድ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  "Lofsöngur"

የአይስላንድመገኛ
የአይስላንድመገኛ
ዋና ከተማ ሬይኪያቪክ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አይስላንድኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት

ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊከ
Guðni Th. Jóhannesson
ብያርኒ በነዲክትሶን
ዋና ቀናት
ኅዳር 22 ቀን 1911
(December 1, 1918 እ.ኤ.አ.)
 
አይስላንድ የተቋቋመ ነው
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
102,775 (106ኛ)
2.7
የሕዝብ ብዛት
የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት
 
350,710 (172ኛ)
ገንዘብ የአይስላንድ ክሮና
ሰዓት ክልል UTC +0
የስልክ መግቢያ 354
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .is

ታሪክ

ሰዎች በአይስላንድ ሳይደርሱ የአርክቲክ ቀበሮ ብቸኛው ጡት አጥቢ ኗሪ ነበረ፤ አሁን ግን የአይስላንድ በግየአይስላንድ ፈረስ ስመ ጥሩ ሆነዋል።

866 ዓም ጀምሮ የጥንታዊ ኖርስ ተናጋሪዎች (ቫይኪንጎች) በደሴቱ ላይ ሠፈሩ። ከዚያ በፊት ከአንዳንድ የአይርላንድ መኖኩሴዎች በቀር ምንም ኗሪዎች አልነበሩም፣ ሥፍራውም እንኳን አልታወቀም።


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.