አይሁድና
የአይሁድ እምነት ከሶስቶች ምኖኤስቶች (በአንድ አምላክ ማመን) ሀያምኖች ጥንታዊና የመጀመሪያ ሃይማኖት ነው ፤ ክርስትና የወጣው ከዚህ ሃይማኖት ነው። እስልምና ሃይማኖት እንዲመሠረት ብዙ ተጽእኖ አድርጉአል።
የአይሁድና መንግሥታት
- ጥንታዊ እስራኤል መንግሥት - 1621-728 ዓክልበ. *
- የአክሱም መንግሥት - 950 ዓክልበ. -317 ዓም. (ኢትዮጵያ)
- የይሁዳ መንግሥት - 938-594 ዓክልበ. *
- ኻይባር - 594 ዓክልበ.-621 ዓም. (አረቢያ)
- ሐስሞናዊ መንግሥት - 118-71 ዓክልበ.
- ነሓርዴያ - 10-25 ዓም. (በአመጽ በፓርጢያ ላይ) (ኢራቅ)
- አዲያቤኔ - 22-108 ዓም. (ኢራቅ)
- ስሜን መንግሥት - 317-1619 ዓም. (ኢትዮጵያ)
- የሒምያር መንግሥት - 372-517 ዓም. (የመን)
- ማሖዛ - 487-494 ዓም. (በአመጽ በፋርስ ላይ) (ኢራቅ)
- ጃራዋ 687-692 ዓም (በአመጽ በኡማያድ ካሊፋት ላይ) (አልጄሪያ)
- ኻዛሪያ 732-1008 ዓም. (ዩክሬንና ዙሪያው)
- እስራኤል 1940 ዓም-አሁን
* - (ብዙ ጊዜ ወደ ከነዓናዊ አረመኔነት ይገዙ ነበር።)
በኦስትሪያ በመካከለኛ ዘመን ሰነዶች መሠረት፣ በልዩ ልዩ ስያሜዎች የነበረ የአይሁድና መንግሥት ደግሞ በኦስትሪያ ይገኝ ነበረ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.