አዝማሪ

አዝማሪ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ጊዜ በማሲንቆ እየታጀበ ዘፈን ያቀርባል። አልፎ አልፎም ዋሽንትክራርከበሮ እና አታሞ ያጅበዋል።

ዓፄ ቴዎድሮስ ዘመን የነበረ አዝማሪ ፎቶ

ደግሞ ይዩ


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.