አክሱም ጽዮን
አክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) አክሱም ትግራይ የምትገኘው ቤ/ክርስቲያን ስትሆን ወደ ኢትዮጵያ ክርስትናን ለመጀመሪያ ይዞ በገባው በአቡነ ሰላማ ዘመን የተገነባች ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ነች። አሁን የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የተሠራ ነው።
አክሱም ፅዮን ማርያም | |||
ከግራኝ አህመድ ጥቃት በሁዋላ አጤ ፋሲለደስ እንደገና እንዳሰሩዋት የሚያሳይ ስዕል አክሱም ፅዮን ማርያም
|
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.