አክራ

አክራጋና ዋና ከተማ ነው።

አክራ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 2,825,800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,661,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 05°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 00°15′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

አክራ በ1502 ዓ.ም. በጋ ሕዝብ ተመሠረተ። የስሙ «አክራ» መነሻ ከቃሉ «ንክራን» (ጉንዳን) ደረሰ። በ1869 ዓ.ም. የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ጎልድ ኮስት መቀመጫ ከኬፕ ኮስት ወደ አክራ ተዛወረ።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.