አኩርጋል

አኩርጋልላጋሽ ንጉሥ ኡር-ናንሼ ልጅና ተከታይ ነበረ። ዘመኑ ከ2284 እስከ 2254 ዓክልበ. ግድም ሲሆን የኡማ ንጉሥ ኡሽ ትንሽ መሬት ከላጋሽ በግፍ ያዘ። የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ተከተለው።

ቀዳሚው
ኡር-ናንሼ
ላጋሽ ገዥ
2284-2254 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኤአናቱም
አኩርጋል
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.