ኣንኮ

አንኮ ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ እንዲሁም በደቡባዊ አረቢያ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

?አንኮ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሰብአስተኔ
አስተኔ: ምሥራቅ ክፍለ-አለም ዝንጀሮች Cercopithecidae
ወገን: አንኮ Papio
ዝርያ: 5 ዝርያዎች

አንኮ በአንዳንድ ቀበሌኛ ማናቸውም ትንሽ ለማዳ ዝንጀሮ ማለት ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

ስዕልሳይንሳዊ (ሮማይስጥ) ስምዝርያመገኛዎች
Papio hamadryasሃማድርያስ አንኮኤርትራኢትዮጵያጅቡቲሶማሊያየመንሳዑዲ አረቢያ
Papio papioየጊኔ አንኮጊኔሴኔጋልጋምቢያሞሪታኒያማሊ
Papio anubisወይራ አንኮከኢትዮጵያ እስከ ጊኔ
Papio cynocephalusቢጫ አንኮከኢትዮጵያ እስከ አንጎላ
Papio ursinusቻክማ አንኮደቡባዊ አፍሪካ

የእንስሳው ጥቅም

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.