አባ ሐና ጅማ

አባ ሐና ጅማ በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ጊዜ የነበሩ ካህን እንደነበሩና በንጉሱ ተመርጠው የግል አባታቸው (የነብስ አባት) እንደነበሩ በአፈታሪክ ይነገራል፤ እኝህም ካህን በጣም የሚታወቁት በሕብረተሰቡ ዘንድ ከንጉሱ የማይለዩና ታማኝ ብለው ስለሚያምኗቸው ንጉሱ ወደከተማ በሚወጡበት በማንኛውም ጊዜ ተከትለው እንደሚወጡና በንጉሱ ትእዛዝ በመንገድ የቆሙትን ልጆች ወይንም አዛውንቶች ገንዘብ ይሰጡ ስላነበር፡ አባሐና ግምጃቤት (የገንዘብ ያዥ)በመሆን ስጡየታባሉትን ሳይሆን ከተነገራቸው በመቀነስ ማለት 10ብር ከተባሉ ግማሹን ወደኪሳቸው እንድሚያደርጉ ነገራል፡ በታሕሳስ ግርግር ማለት ጀረናል መንግስቱ ነዋይ የመንግስት ግልበጣ ባካሄደበት ጊዜ በወቅቱ የነበሩትን ሚኒስትሮችና መኳንንቶችን ሰብስቦ ሲገላቸው አባ ሐናም በዛው ወቅት ገንዘብ አጉርሶ ገደላቸው እየተባለ ይነገራል፡ በወቅቱ ከግርግሩ የተረፉት የሰራዊት አባሎች የተሰናበቱና እንኢሁም በጊዜው የተከሰተባቸው የአይምሮ ቀውስ በተመለከት በየአነስተኛ ከተሞች ተበትነው ይኖሩ ከነበሩት ከሚሰጡት ያላቸውን በስራአቱ ተጫኝነት የነበረውን ዘውዳዊ አገዛዝ እንዳሁኑ ሳይሆን በግልጽ የመናገር የማጋለጥ ሁኔታዎች ይታዩ ነበር ይህም እንድማስታውሰው ወደ ደርግ የመምጫ አካባቢ ነበር፡ ይኽም በአሁኑ ያለኛ አስተሠብና ብስለት ደረጃ ሳይሆን በወቅቱ የማላዋውጣቸው እማልረዳቸው ነበሩ ከማስታውሰው ስሙን እናት አለም እያለ የሚጠራ አንድ አውቆ አበድ በናዝሬ ከተማ የሚኖር በየመጠጥ ቤቶች ደጃፍ በመቆም የበላይ የጦር አዛዦች በሚገቡበት ጊዜ የሚገጥማቸው ፖለቲካዊ (ተቃውማዊ) መልክቶች ነበሩት፡ እነዚህም ይህን ይመስሉ ነበር.. ጀነራ ገዳይ የጦሩን መሪ ኮለኔል ገዳ ኒሻን አሳሪ መነክሴ ገዳይ ድሃን ቀባሪ አሽከር ተናጋሪ ጌታ ነገር ሰሚ እኔስ መሄዴነው ይብላኝ ለቀዋሚ ይል ነበር

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.