አበሳሰል

አበሳሰል (ፈረንሳይኛcuisine /ኲዚን/) የምግብ አዘገጃጀት ሙያንና ጥበብን የሚያካትት መደብ ነው።

ባልትና ሰፋ ባለው ትርጉሙ ደግሞ ከቅመምንጥረ ነገር አመራረጥና አዘገጃጀት አንስቶ እንደ እቃ አጠቃቀምና የምግቡ አቀራረብ ሙያ ሊያካተት ይችላል። የመጠጦችም አጠማመቅ ዘዴዎች የገበታ ማበጃጀትም አብረው ሊታዩ ይችላሉ።

የባልተና ሙያ አይነቶች ከአንድ አገር ባህል ጋርና የእርሻ ለምዶች ጋር ስለሚያያዝ በአለም ላይ የአበሳሰል ስልቶች በጣም የተለያዩ ናችው።

  • የኢትዮጵያ ባልትና
  • የጣሊያን ባልትና
  • የህንድ ባልትና
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.