አሹር-ሻዱኒ
አሹር-ሻዱኒ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለአንድ ወር (በ1451 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።
ቀዳሚው ኑር-ኢሊ አባቱ ነበር። አንድ ወር ብቻ ከገዛ በኋላ አጎቱ የ1 ኤንሊል-ናሲርም ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ዙፋኑን ከአሹር-ሻዱኒ በመንፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል።
ቀዳሚው ኑር-ኢሊ |
የአሦር ንጉሥ 1451 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 1 አሹር-ራቢ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.