አርዋድ
አርዋድ የሶርያ (የቀድሞ ፊንቄ) ጥንታዊ ከተማ-ደሴት ነው።
አርዋድ أرواد | |
ክፍላገር | ታርቱስ |
ከፍታ | 0 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 10,000 |
አርዋድ | |
በትንቢተ ሕዝቅኤል (27:8,11) በአማርኛ አራድ ተብሎ ይጠቀሳል፣ ይህ ከግሪክኛው ስም አራዶስ ነው። አርዋድ እጅግ ጥንታዊ ስሙ ሲሆን ለከነዓን ልጅ ለአራዴዎን (ዕብራይስጥ፦ አርዋዲ) እንደ ተሰየመ በሰፊ ይታመናል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.