አራስ ወንዝ
አራስ ወንዝ ወይም አራክስ (አርሜንኛ)፣ በጥንት አራክሴስ (ግሪክና ሮማይስጥ) በካውካሶስ ተራሮች የሚፈስ ወንዝ ነው። በደብረ አራራት አጠገብ ይፈስሳል።
አራስ ወንዝ | |
---|---|
መነሻ | ቱርክ |
መድረሻ | ኩራ ወንዝ |
ተፋሰስ ሀገራት | ቱርክ፣ አርሜኒያ፣ ኢራን፣ አዘርባይጃን |
ርዝመት | 1,072 km (665 mi) |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.