ደብረ አራራት
ደብረ አራራት በዛሬው ቱርክ አገር ውስጥ ከሁሉ ከፍተኛ ያለው ጫፍ ሲሆን በአርሜኒያና እንዲሁም በሌላ ክርስቲያን ልማድ የኖህ መርከብ የደረሰበት የተቀደሰ ተራራ ነው።
ደብረ አራራት | |
---|---|
ደብረ አራራትና አንድ ገዳም | |
ከፍታ | 5137 ሜ. |
ሀገር ወይም ክልል | አጅሪ፣ ቱርክ |
አይነት | ስትራቶቮልካኖ |
የመጨረሻ ፍንዳታ | 1832 |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1821 ፍሪድርክ ፓሮት እና ካቻቱር አቦቪያን[1] |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.