ዓረፍተ-ነገር

ዓረፍተ-ነገር በስርዓት ተቀናባብሮ ሙሉ ሀሳብን ማስተላለፍ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጎች ስብስብ ነው።(የተሟላ የሞትን የሚሰጥ)። በአማርኛ ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ () ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም ወሬ ነጋሪ ,መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገርትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወዘተርፈ . ናቸው።

  • ምሳሌ፦ ኦሪዮን ወደ ትምሀርት ቤት ሄደ

መድሀኒት

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.