አመድ

አመድ ማለት ማናቸውም ነገር በእሳት ከተቃጠለ በኋላ የሚቆየው ቅሬታ ነው።

ጥንተ ንጥር ጥናት ሥር፣ አመድ አልካሊ በመሆኑ፣ የተለያዩ አትክልት አመዶች ከልዩ ልዩ ቁሶች በመቀላቀል፣ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች በታሪክ ተገኝተዋል። በተለይም፦

ለአንዳንድ ጥቅም፣ ብዙ ሶዲየም ያላቸው አትክልት እንደ ሸምበቆ የተሻለውን አመድ ይሰጣል፣ ይህም ነጥሮን (ሶዲየም ከሰላ ወይም «አምቦ አመድ») ይባላል። ለሌላ ጥቅም፣ ብዙ ፖታሺየም ያለው እንጨት የተሻለውን አመድ (ፖታሽ ወይም «ድስት አመድ») ይሰጣል።


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.