ንጉሥ
ንጉሥ በንጉሳዊ ሥርዓት ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው ሰው መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛሀኛው ጊዜ ለወንድ ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች ሴት መሪ ንግሥት ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ዕለተ-ሞት አልያም ቀጣይ ውርስ እስከሚደረግ ድረስ ነው።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.