ናቡከደነጾር
ናቡከደነጾር በባቢሎን ታሪክ አራት የባቢሎኒያ ነገሥታት (ወይም ይግባኝ ባዮች) ስም ነው። በባቢሎንኛ (አካድኛ)፣ ስያሜው ናቡ-ኩዱሪ-ኡጹር ሲሆን ይህ ማለት «ናቡ (አረመኔ ጣኦት) ድንበሬን ይጠብቅ» ነበር። በዕብራይስጥ በስድብ አጠራር «ንቡከደኔእጸር» በአማርኛም «ናቡከደነጾር» ሆነ።
ከባቢሎኒያ መንግሥት ውድቀትም በኋላ፦
- 3 ናቡከደነጾር - በፋርስ ንጉሥ 1 ዳርዮስ ላይ በ530 ዓክልበ. በአመጽ ተነሣ።
- 4 ናቡከደነጾር - በፋርስ ንጉሥ 1 ዳርዮስ ላይ በ529 ዓክልበ. በአመጽ ተነሣ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.