ናስ
ናስ (ነሐስ) የመዳብና የቆርቆሮ (ወይም የዚንክ ወይም የሌላ ብረታብረት አይነት) ውሑድ (ቅልቅል) ነው። ጽኑና ዘላቂ ሆኖ በስው ልጅ ስራዎች አያሌ ጥቅሞች አሉት። በጥንት የታወቀው 'የነሐስ ዘመን' የተሰየመው በዚህ ቅልቅል በመስፋፋቱ ነበር።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.