ነሐሴ ፳፱
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፮ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፰፻፹ ዓ/ም ጆርጅ ኢስትማን የተባለ አሜሪካዊ እሱ የፈጠረውን በጥቅል ፊልም የሚሠራውን ካሜራ እና ኮዳክ የተባለውን የንግድ ስም አስመዘገበ።
- ፲፱፻፷፬ ዓ/ም ሙኒክ ከተማ ላይ በተካሄደው የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር፣ አሜሪካዊው ዋናተኛ ማርክ ስፒትዝ ሰባት የወርቅ ኒሻን በመውሰድ የመጀመሪያው ተወዳዳሪ በመሆን ተመዝግቧል።
ልደት
ዋቢ ምንጮች
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.