ነሐሴ ፪
ነሐሴ ፪ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፪ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፫ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፩፻፷፭ ዓ/ም ሁለት ምዕተ ዓመት የፈጀው የፒሳ ግንብ ሥራ ተጀመረ።
፲፱፻፳፰ ዓ/ም ጄሲ ኦዌን የተባለው ጥቁር አሜሪካዊ በበርሊን የናዚ ጀርመን ከተማ በሚካሄደው አሥራ አንደኛው ኦሊምፒክ ውድድር ላይ አራተኛ የወርቅ ኒሻን አሸነፈ።
፲፱፻፴፯ ዓ/ም ናጋሳኪ የተባለችው የጃፓን ከተማ ላይ የአሜሪካ የቦንብ አውሮፕላን የጫነውን አቶሚክ ቦንብ ሲጥል ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ሰዎች ወዲያው ሲሞቱ ከተማዋ ወድማለች።
፱፻፷፮ ዓ/ም የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰን የወተርጌት ቅሌት በተሰኘው ጉዳይ ምክንያት ስልጣናቸውን ሲለቁ፣ ምክትል ፕሬዚደንታቸው የነበሩት ጄራልድ ፎርድ የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ተረከቡ።
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August 9
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.