ነሐሴ ፬
ነሐሴ ፬ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፬ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፩ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፭፻፲፩ ዓ/ም ፈርዲናንድ ማጄላን ከአምስት የእስፓኝ መርከቦች ጋር ዓለምን በባሕር ለመዞር ሴቪል ከሚባል ሥፍራ ጉዟቸውን ጀመሩ። ማጄላን በመሃል ላይ ፊሊፒን ደሴቶች ላይ ሲሞት ጉዞውን ምክትሉ ሴባስቲያን እልካኖ ጨረሰ።
፲፯፻፹፬ ዓ/ም በፈረንሳይ አብዮት ቱይሌሪ ቤተ መንግሥት ሲወሰድ ንጉሡ ሉዊ ፲፬ኛ በእስር ላይ ዋለ።
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August 11
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.