ኅዳር ፫

ኅዳር ፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፷፫ኛው እና የመፀው ወቅት ፴፰ተኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፫ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፪ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. - በአሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን በነበረ ቴዎድሮስ ኸርዝል በሚባል ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ የተጠቆመውን ማለትም ማዳጋስካርን “የአይሁዶች አገር” ይደረግ የሚለውን ሐሣብ፤ በ ጀርመንናዚው የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር ኸርማን ገሪንግ ዕቅድ አቀረበ።
  • ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. - ቮዬጀር አንደኛ የምትባለው የአሜሪካ የጠፈር መንኲራኩር የሳተርንን ቀለበቶች ምስል ከቅርብ አንስታ ወደምድር አስተላለፈች።
  • ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. - በፖሎኝ በገዢው የኮሙኒስት ፓርቲ “ህገ ወጥ” ተብሎ የታገደው የ “ሶሊዳሪቲ” ቡድን (Solidarity Party) መሪ የነበረው፣ በኋላ የአገሪቱ ፕሬዚደንት የሆነው ሌክ ቫሌሳ ከአሥራ አንድ ወራት እሥራት በኋላ ተፈታ።
  • ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. - በጃፓን፣ አልጋ ወራሹ አኪሂቶ የአገሪቱ መቶ ሃያ አምስተኛው ንጉሠ ነገሥት ሆነው ንጉሠ ነገሥት አኪሂቶ በመባል በአባቶቻቸው ዙፋን ላይ ተቀመጡ።


ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.