ቼስተር አርተር
ቼስተር አላን አርተር (እንግሊዝኛ: Chester A. Arthur) የአሜሪካ ሃያ አንደኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት በ1881 እ.ኤ.አ. ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አልሾሙም። ፕሬዝዳንቱ ከርሳቸው በፊት የነበሩት ፕሬዝዳንት ጄምስ ጋርፊልድ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው አገልግለዋል። አርተር የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት በ1885 እ.ኤ.አ. ነበር።
ቼስተር አርተር Chester A. Arthur | |
---|---|
አርተር በ1882 እ.ኤ.አ. | |
፳፩ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት | |
ከመስከረም ፲ ቀን ፲፰፻፸፬ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፸፯ ዓ.ም. | |
ምክትል ፕሬዝዳንት | አልነበረም |
ቀዳሚ | ጄምስ ጋርፊልድ |
ተከታይ | ግሮቨር ክሊቭላንድ |
፳ኛው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት | |
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፸፫ እስከ መስከረም ፲ ቀን ፲፰፻፸፬ ዓ.ም. | |
ፕሬዝዳንት | ጄምስ ጋርፊልድ |
ቀዳሚ | ዊልያም ዊለር |
ተከታይ | ቶማስ ሄንድሪክስ |
የተወለዱት | መስከረም ፳፮ ቀን ፲፰፻፳፪ ዓ.ም. ፌርፊልድ፣ ቬርሞንት |
የሞቱት | ኅዳር ፲ ቀን ፲፰፻፸፱ ዓ.ም. ኒው ዮርክ ከተማ፣ ኒው ዮርክ |
የፖለቲካ ፓርቲ | ሪፐብሊካን |
ዜግነት | አሜሪካዊ |
ባለቤት | ኤለን ሊዊስ ሄርንደን አርተር |
ልጆች | ዊሊያም ሊዊስ ሄርንደን አርተር ቼስተር አላን አርተር ፪ኛ ኤለን ሀንስብሮ ሄርንደን አርተር |
ፊርማ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.