ቸኮስሎቫኪያ
ቸኮስሎቫኪያ ከ1911 ዓም እስከ 1931 ዓም ድረስ እና እንደገና ከ1937 ዓም እስከ 1985 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። ከ1985 ዓም ጀምሮ አገሩ ተለይቶ አሁን ሁለተ አገራት እነርሱም ቸኪያ እና ስሎቫኪያ ይባላሉ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.