የቶሪኖ ፈርዖኖች ዝርዝር

የቶሪኖ ፈርዖኖች ዝርዝር ወይም በተለመደ የቶሪኖ ቀኖና ምናልባት 1250 ዓክልበ. ያሕል የተቀነባበረ የጥንታዊ ግብጽ ፈርዖኖች ዝርዝር ፓፒሩስ ነው። አሁን በቶሪኖጣልያን ሙዚየም ይቆያል።

ፓፒሩሱ በግብጽኛሂየራቲክ (የተያያዘ ግብጽ ሃይሮግሊፍ ጽሕፈት) በሌላ ሰነድ ጀርባ ላይ ተጽፈው ነበር። በ1812 ዓም ጣልያናዊ ተጓዥ ቤርናዲኖ ድሮቨቲ ፓፒሩሱን በሉክሶር ጤቤስ አገኘው። ፓፒሩሱ ግን በ1816 ዓም በቶሪኖ ሙዚየም በደረሰበት ጊዜ፣ ተሰባብሮ ብዙ ትንንሽ ቁራጮችና ክፍሎች ሆኖ ነበር። ቁራጮችና ክፍሎች በትክክል ለመሰብሰብ ከባድ እንቆቅልሽ ሆነ፣ ስለ መረጃው አይነተኛነት ግን ብዙ መምህሮች ጣሩበት። ከተዘረዘሩት ስሞች ከግማሽ በላይ በፍርስራሽ ጠፍተዋል፤ የቀረው መረጃ ግን ለግብጽ ታሪክ ቀድም-ተከትል ትልቅ ሚና አጫወተ።

ከዚህ በታች ዘመናዊ ምሁራን እንደሚያስቡት እስከሚቻል ድረስ የዝርዝሩን ይዞታ ያሳያል። ሌሎችም መፍትሄዎች ሊገኙ ይቻላል። መጀመርያ 2.5 ዓምዶች የአፈታሪካዊ ወይም ቅድመ-ታሪካዊ አለቆች እንደ ዘረዘሩ ይታስባል። አሁን የጠፋ መጨረሻ 12ኛ ዓምድ እስከ 1250 ዓክልበ. ድረስ እንደ ቀጠለ ይታስባል።

፫ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
11መኒ...ናርመር / ሜኒስ (3101-3089 ዓክልበ. ግ.)
12ተቲ...1 ቴቲ / ሆር-አሃ (3089-3080 ዓክልበ. ግ.)
13ኢቲ...ጀር ኢቲ (3080-3075 ዓክልበ. ግ.)
15ኢቱዊ....ጀት (3075-3070 ዓክልበ. ግ.)
16ቀንቲ...ደን ሰምቲ (3070-3054 ዓክልበ. ግ.)
17መርብያፐን74 ዓመትአነጅብ መርባፐን (3054-3048 ዓክልበ. ግ.)
18ሰምሰም72 ዓመትሰመርኸት (3048-3044 ዓክልበ. ግ.)
19ቀበሕ63 ዓመትቃዓ (3044-3037 ዓክልበ. ግ.)
20ባውነጨር95 ዓመትሆተፕሰኸምዊ (3037-3032 ዓክልበ. ግ.)
21ካካው...ነብሬ (3032-3029 ዓክልበ. ግ.)
22ባነጨር95 ዓመትኒነጨር (3029-3014 ዓክልበ. ግ.)
23[ ..]ስ70 ዓመትዋጅነስ / ወነግ ? (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
24ሰነጅ54 ዓመትሰነጅ (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
25ነፈርካ70 ዓመትነፈርካሬ (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
፬ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1ነፈርካሶከር8 ዓመት፣ 3 ወርነፈርካሶከር (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
2«ሑጀፋ» (ጠፍቷል)11 ዓመት፣ 8 ወር፣ 4 ቀን፣ ዕድሜውም 34 ዓመትፐሪብሰን (3007- 2996 ዓክልበ. ግ.)
3በብቲ27 ዓመት፣ 2 ወር፣ 1 ቀን፣ ዕድሜውም 40 ዓመትኻሰኸምዊ (2996-2987 ዓክልበ. ግ.)
4ነብካ19 ዓመትሳናኽት (2977-2975 ዓክልበ. ግ.)
5ጆሰሪት19 ዓመት፣ 1 ወርነጨሪኸት ጆሠር (2987-2977 ዓክልበ. ግ.)
6ጆሰርቲ6 ዓመትሰኸምኸት (2975-2973 ዓክልበ. ግ.)
7«ሑጀፋ»6 ዓመትኻባ ነብካሬ / ነፈርካ (2973-2971 ዓክልበ. ግ.)
8ሑኒ27 ዓመትሑኒሱት (2971-2967 ዓክልበ. ግ.)
9ሰነፈር24 ዓመትስነፈሩ (2967-2955 ዓክልበ. ግ.)
1023 ዓመትኹፉ (2955-2938 ዓክልበ. ግ.)
118 ዓመትረጀደፍ (2938-2927 ዓክልበ. ግ.)
12..ኻ.....ኻፍሬ (2927-2914 ዓክልበ. ግ.)
13ባካ ? (2914 ዓክልበ. ግ.)
1428 ዓመትመንካውሬ (2914-2903 ዓክልበ. ግ.)
154 ዓመትሸፕሰስካፍ (2903-2901 ዓክልበ. ግ.)
162 ዓመት«ጣምጵጢስ» ? (ማነቶን፣ 2901 ዓክልበ. ግ.)
17..ካፍ7 ዓመትኡሰርካፍ (2901-2898 ዓክልበ. ግ.)
1812 ዓመትሳሁሬ (2898-2891 ዓክልበ. ግ.)
19ነፈሪርካሬ (2891-2886 ዓክልበ. ግ.)
207 ዓመትሸፕሰስካሬ (2886 ዓክልበ. ግ.)
21ነፈረፍሬ (2886-2884 ዓክልበ. ግ.)
2211 ? ዓመትኒዩሰሬ (2884-2876 ዓክልበ. ግ.)
23መንካሆር8 ዓመትመንካውሆር (2876-2875 ዓክልበ. ግ.)
24ጀዱ28 ዓመትጀድካሬ (2875-2853 ዓክልበ. ግ.)
25ኡኒስ30 ዓመትኡናስ (2853-2842 ዓክልበ. ግ.)
26«ነገሥታት ከመኒ ጀምሮ እስከ...[...] »
፭ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1...፣ 6 ወር፣ 21 ቅን2 ቴቲ (2842-2836 ዓክልበ. ግ.)
2ኡሠርካሬ (2836-2835 ዓክልበ. ግ.)
320 ዓመት1 ፔፒ (2835-2810 ዓክልበ. ግ.)
444 ዓመት1 መረንሬ (2810-2805 ዓክልበ. ግ.)
590 ዓመት2 ፔፒ (2805-2774 ዓክልበ. ግ.)
61 ዓመት፣ 1 ወር2 መረንሬ (2774-2773 ዓክልበ. ግ.)
7ነቲቀርቲ ሳፕታሕ...ነጨርካሬ ሲፕታሕ / ኒቶክሪስ (2773 ዓክልበ. ግ.)
8ነፈርካ ፔፒ-ሰነብ... ? ነፈርካሬ ነቢ (2773-2772 ዓክልበ. ግ.)
9ነፈር...ነፈርካሚን አኑ ? (2772 ዓክልበ. ግ.)
10ኢቢ2 ዓመት፣ 1 ወር፣ 1 ቀንቃካሬ ኢቢ (2772-2770 ዓክልበ. ግ.)
114 ዓመት፣ 2 ወርነፈርካውሬ ? (2770-2766 ዓክልበ. ግ.)
122 ዓመት፣ 1 ወር፣ 1 ቀንነፈርካውሆር ? (2766-2764 ዓክልበ. ግ.)
131 ዓመት ተኩልዋጅካሬ ? (2764-2763 ዓክልበ. ግ.)
14«[...] ነገሥታት እስከ [...] ድረስ፣ 181 ዓመታት፣
15«6 ወር፣ 3 ቀን፣ 6 ዓመትም ባዶ፤ ድምሩም [...] ። የነገሥታት ድምር
16«ከመኒ ጀምሮ፦ 949 ዓመት፣ 15 ቀን፣ 6 ዓመትም ባዶ፣
17«[...] 955 ዓመት 15 ቀን።»
18ዋህካሬ ቀቲ ? (2417-2350 ዓክልበ. ግ. ?)
19ቀቲ (አቅቶይ) ? (2350-2331 ዓክልበ. ግ. ?)
20ነፈርካሬ... ? (2232-2200 ዓክልበ. ግ. ?)
21ኸቲ [...]...ነብካውሬ ቀቲ ? (2200-2167 ዓክልበ. ግ. ?)
22ሰቱት.. (ወይም ሰነን-)...ሰነን- ወይም ሰቱት- (2167-2147 ዓክልበ. ግ. ?)
23[...] ነፈርካሬነፈርካሬ ቀቲ (2236-2232 ዓክልበ. ግ. ?)
24መሪ[...] ኸቲ...መሪብታዊ ቀቲ (2331-2271 ዓክልበ. ግ. ?)
25ሸድ.....ሳ-... ቀቲ? (2271-2236 ዓክልበ. ግ. ?)
26ሕ.....መሪካሬ? (2147-2081 ዓክልበ. ግ. ?)
፮ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1 ?
2 ?
3 ?
4 ?
5 ?
6 ?
7 ?
8 ?
9 ?
10«ድምሩ፦ 18 ነገሥታት፣ [...]»
11[የጤቤስ] «ነገስታት፦»
12......«1 መንቱሆተፕ» ?
131 አንተፍ (2077-2066 ዓክልበ. ግ.)
14...49 ዓመት2 አንተፍ (2066-2016 ዓክልበ. ግ.)
158...3 አንተፍ (2016-2010 ዓክልበ. ግ.)
16ነብሐፐትሬ51 ዓመት2 መንቱሆተፕ ነብሐፐትሬ (2121-2077 ዓክልበ. ግ.)
17ሳንኽ-ካ...12 ዓመት3 መንቱሆተፕ ሳንኽካሬ (2009-2002 ዓክልበ. ግ.)
18«ድምሩ፦ 6 ነገሥታት ለ136 ዓመታትና 7 ባዶ ዓመትም፣ በጠቅላላ 143 ዓመታት።»
19«የኢጅታዊ ነገስታት፦»
20..ፒብ.....1 አመነምሃት ሰኸተፒብሬ (2002-1972 ዓክልበ. ግ.)
21..ካ..45 ዓመት1 ሰኑስረት ኸፐርካሬ (1972-1938 ዓክልበ. ግ.)
2210 ዓመት2 አመነምሃት (1938-1905 ዓክልበ. ግ.)
2319 ዓመት2 ሰኑስረት (1905-1888 ዓክልበ. ግ.)
2430 ዓመት3 ሰኑስረት / ሴሶስትሪስ (1888-1859 ዓክልበ. ግ.)
2540 ዓመት3 አመነምሃት (1859-1832 ዓክልበ. ግ.)
፯ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1መዓኸሩሬ9 አመት፣ 3 ወር፣ 27 ቀን4 አመነምሃት መዓትኸሩሬ (1832-1823 ዓክልበ. ግ.)
2ሶነክነፈሩሬ3 ዓመት፣ 10 ወር፣ 21 ቀንሶበክነፈሩ (1823-1819 ዓክልበ. ግ.)
3«የእጅታዊ ነገሥታት ድምር፦ 8 ነገሥታት ለ213 ዓመታት፣ 1 ወር፣ 17 ቀን ገዙ።»
4«ከሰሆተፒብሬ ልጆች በኋላ የመጡት ነገስታት፦»
5ኹታዊሬ2 ዓመት፣ 3 ወር፣ 24 ቀንሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ (1819-1816 ዓክልበ. ግ.)
6ሰኸምካሬ... ዓመት፣ __ 6 ዓመትሰኸምካሬ ሶንበፍ (1816-1812 ዓክልበ. ግ.)
7አመነምሃትሬ3 ዓመትሰኸምካሬ 5 አመነምሃት (1811-1808 ዓክልበ. ግ.)
8ሰሆተፒብሬ1...ሆተፒብሬ (1806-1803 ዓክልበ. ግ.)
9ዩፍኒ...ዩፍኒ (1803 ዓክልበ. ግ.)
10ሳንኺብሬ[...]፣ 23 ቀን6 አመነምሃት (1803-1800 ዓክልበ. ግ.)
11ሰመንካሬ[...]፣ 22 ቀንሰመንካሬ ነብኑኒ (1800-1798 ዓክልበ. ግ.)
12ሰኸተፒብሬ[...]፣ 1 ወር፣ 27 ቀንሰኸተፒብሬ (1798-1796 ዓክልበ. ግ.)
13ሰዋጅካሬ[...]፣ 11 ቀንሰዋጅካሬ (1796 ዓክልበ. ግ.)
14ነጀሚብሬ[...]፣ 7 ወር [...]ነጀሚብሬ (1796 ዓክልበ. ግ.)
15ሶበክ...ፕሬ...ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ (1795-1791 ዓክልበ. ግ.)
16ረን...ነብ...4 ወር...ረንሰነብ (1791 ዓክልበ. ግ.)
17አውቲብሬ[...]፤ 7 ቀንሆር አዊብሬ (1791-1783 ዓክልበ. ግ.)
18ሰጀፋካሬ[...] ዓመትሰጀፋካሬ (1781-1776 ዓክልበ. ግ.)
19ሰኸምሬ ኹታዊ ሶበክሆተፕ...ኹታዊሬ ወጋፍ (1776-1774 ዓክልበ. ግ.)
20ኡሰር[...]ሬ ኸንጀር[...] ዓመትኡሰርካሬ ኸንጀር (1774-1766 ዓክልበ. ግ.)
21[...]ካሬ ኢሚረመሻው[...]፤ 4 ቀንስመንኽካሬ ኢሚረመሻው (1766-1754 ዓክልበ. ግ.)
22[...]ካ[...] ኢንተፍ[...]፤ 3 ቀንሰኸተፕካሬ አንተፍ (1754-1744 ዓክልበ. ግ.)
23[...]ኢብ[...]] ሰትሕ[...]፣ 6 ቀንሴት መሪብሬ (1744-1741 ዓክልበ. ግ.)
24ሰኸምካሬ [...] ሶበክሆተፕ4 ዓመት፣ 2 ወር፣ [...] ቀን3 ሶበክሆተፕ ሰኸምሬ ሰዋጅታዊ (1741-1701 ዓክልበ. ግ)
25ኻሰኸምሬ ነፈርሆተፕ11 ዓመት፣ 1 ወር1 ነፈርሆተፕ ኻሰኸምሬ (1701-1690 ዓክልበ. ግ.)
26ሳሑትሖር[...] ዓመት፣ 3 ቀንሲሐጦር (1690 ዓክልበ. ግ.)
27ኻነፈሬ ሶበክሖተፕ...ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ (1690-1684 ዓክልበ. ግ.)
28[...][...]መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ (1684-1680 ዓክልበ. ግ.)
፰ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1ኻሆተፕሬ4 ዓመት፣ 8 ወር፣ 21 ቀንኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ (1680-1676 ዓክልበ. ግ.)
2ዋሒብሬ ያኢብ10 ዓመት፣ 8 ወር፣ 28 ቀንዋሂብሬ ኢቢያው (1676-1665 ዓክልበ. ግ.)
3መርነፈሬ23 ዓመት፣ 8 ወር፣ 13 ቀንመርነፈሬ አይ (1665-1661 ዓክልበ. ግ.)
4መርሆተፕሬ2 ዓመት፣ 2 ወር፣ 9 ቀንመርሆተፕሬ ኢኒ (1661-1659 ዓክልበ. ግ.)
5ሳንኸንሬ ሰዋጅተው3 ዓመት፣ 2 ወርሳንኸንሬ ሰዋጅተው (1659-1656 ዓክልበ. ግ.)
6መርሰኸምሬ ኢነድ3 ዓመት፣ 1 ወርመርሰኸምሬ (1656-1653 ዓክልበ. ግ.)
7ሰዋጅካሬ ሆሪ5 ዓመት...፣ 8 ቀንሰዋጅካሬ ሆሪ (1653-1648 ዓክልበ. ግ.)
8መርካው[...] ሶበክ[...]2 ዓመት...፣ 4 ቀንመርካውሬ 7 ሶበክሆተፕ 1648-1646 ዓክልበ. ግ.)
911 [...]
103 [...]
11
12
13
14
15መር[...]ሬ
16መርኸፐሬ...መርኸፐሬ (1646 ዓክልበ. ግ. ?)
17መርካ[...]...መርካሬ
18
19
20[...]ጅ
21[...]መስ
22[...]ማትሬ ኢቢ
23[...]ወበንሬ ሆር
24[...]ካሬ
25[...]ቀንሬሰኸቀንሬ (1646 ዓክልበ. ግ. ?)
26[...]ሬ
27[...]ኧንሬ
28«[...] ነገሥታት ለ [...]»
፱ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1ነሕሲ3 [...]ነህሲ (1753 ዓክልበ.)
2ኻቲሬ3 [...]
3ነብፋውትሬ1 ዓመት፣ 5 ወር፣ 15 ቀን
4ሰኸብሬ3 ዓመት፣ [...] ወር፣ 1 ቀን
5መርጀፋሬ3 ዓመት...መርጀፋሬ ዋዛድ? (1746-1742 ዓክልበ.)
6ሰዋጅካሬ1 ዓመት...
7ነብጀፋሬ1 ዓመት...
8ወበንሬ[...] ዓመት
9...1 ዓመት፣ 1 ወር
10[...]ጀፋሬ4 ዓመት
11[...]በንሬ3 ...
12አውቲብሬ[...]፣ 18 ቀን
13ሆሪብሬ[...]፣ 29 ቀን
14ነብሰንሬ[...]፣ 5 ወር፣ 20 ቀንነብሰንሬ
15[...]ሬ21
16ሰኸፐረንሬ...2 ወር...ሰኸፐረንሬ
17ጀድኸሩሬ...፤ 2 ወር፣ 5 ቀን
18ሳንኺብሬ19...
19ነፈርተምሬ18...
20ሰኸም...ሬ...
21ካከሙሬ...
22ነፈሪብሬ...
23ኢ...ሬ...
24ኻካሬ...
25ዓካሬ...
26ሰመነንሬ ሃፑ...
27ጀድካሬ ነብናቲ...ጀድካሬ አናቲ ?
28[...]ካ[...] በብኑም
29
30
፲ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1[...]ሬ
2
3
4
5...ሬ
6...ሬ
7ሰነፈር...ሬ...
8መን...ሬ...መኒብሬ?
9ጀድ.....
10
11
12
13ኢነክ...
14ኢነብ......
15ኢፕ......
16
17
18
19
20
21«[...] ነገስታት ለ[...] ዓመታት ገዙ።»
22«[...]» (ሂክሶስ ነገስታት፦ ?)
23ሳኪር-ሃር ? (1661-1642 ዓክልበ. ግ.)
24አፐር-አናቲ ? (1642-1638 ዓክልበ. ግ.)
25ኽያን ? (1638-1602 ዓክልበ. ግ.)
2610 ዓመትሻሙቄኑ ? (1602-1593 ዓክልበ. ግ.)
2740 ዓመትአፐፒ ? (1593-1562 ዓክልበ. ግ.)
28ኻሙዲ...ኻሙዲ (1562-1548 ዓክልበ. ግ.)
29«ድምሩ፦ ፮ ኸቃኻሱት (ሒክሶስ) ነገሥታት ለመቶ [...] ዓመታት ነገሡ።»
30«[...]» (የጤቤስ ነገሥታት፦)
31
፲፩ኛው ዓምድ
ቦታስም በሰነዱጊዜ በሰነዱየታሠበው ፈርዖን
1ሰኸምሬ3 ዓመትሰኸምሬ ጀሁቲ (1646-1643 ዓክልበ. ግ.)
2ሰኸምሬ16 ዓመት8 ሶበክሆተፕ ሰኸምሬ (1643-1637 ዓክልበ. ግ.)
3ሰኸምሬ ስ...1 ዓመትሰኸምሬ 3 ነፈርሆተፕ (1636 ዓክልበ. ግ.)
4ሰ...ኧንሬ1 ዓመትመንቱሆተፒ ሳንኸንሬ (1635 ዓክልበ. ግ.)
5ነቢሪ-አውትሬ29 ዓመት1 ነቢሪራው (1635-1614 ዓክልበ. ግ.)
6ነቢታውሬ...2 ነቢሪራው (1613 ዓክልበ. ግ.)
7ሰመነንሬ...ሰመንሬ (1612 ዓክልበ. ግ.)
8ሱሰሬ ...12 ዓመትሱሰሬ በቢአንኽ (1612-1600 ዓክልበ. ግ.)
9ሰኸምሬ ሸድዋሰት...ሰኸምሬ ሸድዋሰት (1600-1596 ዓክልበ. ግ.)
10...ሬ
11
12...ሬ
13
14
15«ድምሩ፦ 5 ነገስታት፣ [...]»
16ኡሰር...ሬ...
17ኡሰር......
18
19
20
21
22
23
24
25
26...ኸብሬ
272...
282 ዓመት
294 ዓመት
303 ዓመት
31...ኧንሬ3 ዓመት


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.