አናቶሊያ

አናቶሊያ ወይም ትንሹ እስያ ወይም ቱርክ በእስያመልክዓ ምድር ታላቅ ልሳነ ምድር ነው።

የቱርክ ግዛት በእስያ (ዘመናዊ አናቶሊያ) እና በዚያ ውስጥ የአናቶሊያ ውሳኔ በተለመደው ታሪክ

በተለመደው በታሪክ «አናቶሊያ» ማለት ልሳነ ምድሩ እራሱ ብቻ ማለት ነበር። ከ1933 ዓ.ም. ጀምሮ የቱርክ መንግሥት በይፋ «አናቶሊያ» ማለት ለቱርክ እስያዊ ግዛት ሁሉ እንዲሆን ጠቀመው። ይህ ጥቅም አሁን በሰፊው ይቀበላል። በዚህ ትርጉም፣ የስሜን መስጴጦምያ ክፍል ደግሞ የአናቶሊያ ምሥራቅ ክፍል ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.