ታራጎና

ታራጎና (እስፓንኛ፦ Tarragona) የእስፓንያ ከተማ ነው።

ታራጎና
Tarragona
የታራጎና ዕይታ
ክፍላገር ካታሎኒያ
ከፍታ 68 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ 140184
ታራጎና is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ታራጎና

41°06′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°14′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ታሪክ

ሮማውያን አስቀድሞ ኢቤራውያን ከጥንት ይሠፍሩበት ነበር። በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ቶቤል በ2415 ዓክልበ. ስለ በኲሩ «ታራሆ» ስም መሠረተው። ሌላ ተረት ደግሞ እንደሚለው የግብጽኩሽኢትዮጵያ ፈርዖን ታርሐቃ (700 ዓክልበ. ግድም) በዚህ ዘምቶ ያቆመው ነው። ለነዚህ ታሪኮች ግን ታማኝ መዝገብ የለም። ዊሊያም ስሚስ እንደ ገመተ ከተማው በፊንቄ ሰዎች ተሠርቶ በቋንቋቸው ጣርቆን አሉት። የሮማውያን አለቃ ስኪፒዮ አፍሪካኑስ በ225 ዓክልበ. ዙሪያውን ይዞ በሥፍራው ታራኮ የተባለ ከተማ አሠራ።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.