ታላቁ ብሪታን
ታላቁ ብሪታን ኢንግላንድ፣ ዌልስና ስኮትላንድ የሚገኙበት ትልቅ ደሴት ማለት ነው።
«ታናሹ ብሪታን» አይርላንድ የሚባለው ሲሆን፣ ሁለቱ አንድላይ «ብሪቲሽ ደሴቶች» ይባላሉ።
ደግሞ ዩናይትድ ኪንግደም ይዩ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.