ታኅሣሥ ፲፭

ታኅሣሥ ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፭ኛው እና የመፀው ወቅት ፹ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፩ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፷ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፰፻፺፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የምድር ባቡር ኩባንያ (በኋላ የኢትዮጵያ-ፈረንሳይ የምድር ባቡር ኩባንያ) የሐዲድ ግንባታ በዚህ ዕለት አዲስ በተመሰረተችው ድሬዳዋ ከተማ ደረሰ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓብያት እስላማዊ በዓላት በመላ አገሪቱ እንዲከበሩ በተላለፈው ድንጋጌ መሠረት በዛሬው ዕለት የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓል ተከበረ።



ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች

  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.