ቱራስ
ቱራስ (ግሪክ Τύρας) ወይም ቲራስ በድኒስተር ወንዝ አፍ በጥቁር ባሕር ላይ በጥንት የተገኘው ከተማ ነበረ። ከ600 ዓክልበ. ግድም በኋላ ቱራስ የሚሌቶስ (በግሪክ) ቅኝ አገር ሆነ። በዙሪያው የኖሩት ሕዝቦች ቲራጌታውያን ተባሉ።

የቱራስ ከተማ ፍርስራሽ

ቱራስና ሌሎች የግሪክ ቅኝ አገሮች በጥቁር ባህር ላይ
በሥፍራው ላይ አሁን ያለው ከተማ ቢልሖሮድ-ድኒስትሮቭስክዪ፣ ዩክሬን ይባላል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.