ቫይኪንግ
ቫይኪንግ የሚባሉት ሰዎች በጥንት ዘመን በሰሜን አውሮፓ ይኖሩ የነበሩ ዘላን እና ጦረኛ ነገዶች ናቸው። ቫይኪንግ የሚባሉት ነገዶች በአሁኑ ዘመን ኖርዌይ፣ ስዊድን፣ ዴንማርክ፣ አይስላንድ እንዲሁም በአንዳንድ አውሮፓውያን አገሮች የሚኖሩ ህዝቦች ቅድመ አያቶች ናቸው።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.