ብስክሌት
ብስክሌት በሁለት ጎማ የሚዘወርና በሰው ኃይል የሚነዳ ነገር ነው።
ስሙ የወጣ ከፈረንሳይኛ bicyclette /ቢሲክለት/ ሲሆን ይህም ከግሪክ ቢ- (ሁለት) እና ኪውክሎስ (መንኮራኩር) ደረሰ።
መጀመርያ 2 መንኮራኩር ያለው መኪና የተፈጠረው በጀርመን ዜጋ ባሮን ካርል ቮን ድራይስ በ1810 ዓ.ም. ሲሆን እሱ ግን ምንም መወስወሻ አልነበረውም።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.