ብሪጋውያን
ብሪጋውያን (ግሪክ፦ Βρύγοι /ብሩጎይ/ ወይም Βρίγες /ብሪገስ/) በአሁኑ አልባኒያና የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ውስጥ የኖረ የሙሽኪ ብሔር ነበረ። በሄሮዶቶስና ሌሎች ጸሐፍት ዘንድ በጥንት (ምናልባት 1170 ዓክልበ. ግድም) ወደ አናቶሊያ በእስያ ፈለሱና ፍርግያ የተባለውን አገር መሰረቱ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.