ባክትሪያ

ባክትሪያ (ግሪክ፦ Βακτριανή /ባክትሪያኔ/፣ ፋርስኛ፦ باختر /ቦኅታር/፤ ቻይንኛ፦ 大夏 /ዳሥያ/) በጥንታዊ ዘመን ከኦክሶስ ወንዝና ከሕንዶስ ወንዝ መካከል የነበረው ምድር ሲሆን በአሁኑ ዘመን ይህ በተለይ በአፍጋኒስታን ዙሪያ ማለት ነው።

«ባክትሪያ» ስለ ጥንታዊው ሀገር ነው። ከባክቴሪያ (ህዋስ) መለየት ይፈለጋል።
ባክትሪያ ክፍላገር በጥንታዊ ፋርስ መንግሥት፣ 500 ዓክልበ. ግድም
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.