ባሕል

ባህል ማለት የሰው ልጅ ጥናት ውስጥ የአንድ ኅብረተሰብ አኗኗር ነው።

በዚህም ውስጥ «ባህል» የኅብረተሠቡ ቋንቋሥነ ጥበብሥነ ጽሑፍሙዚቃጭፈራሃይማኖትቴክኖሎጂአበሳሰል፣ አለባበስ፣ ስነ ሕንጻሕግ፣ አስተያየት፣ ፍልስፍናአፈ ታሪክ እና ብዙ ሌሎች ረገዶች ያጠቅልላል።

የባሕል ጥናት ደግሞ «ሥነ ኅብረተሰብ» ወይም «ሥነ ማኅበረሰብ» ሌላ ስሙም «ሶሲዮሎጂ» ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.