ቢ.ቢ.ሲ.

ቢ.ቢ.ሲ. (ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን) (እንግሊዝኛBBC (British Broadcasting Corporation)) በብሪታኒያ ንግስት በሚሰየሙ 12 ገዥዎች የሚተዳደር የብሪታኒያ መንግስት ራዲዮቴሌቭዥን እና ኢንተርኔት ዜናና መሰል መረጃዎች ማስረጫ ተቋም ነው። ገቢውን የሚያገኘው ከብሪታኒያ ዜጎች ከሚሰበሰብ የላይሰንስ ገንዘብ ስለሆነ፣ ማስታወቂያ እና ከኮርፖሬሽኖች የሚሰበሰብ ገንዘብ አያገኝም።

የቢቢሲ ምልክት


የውጭ ማያያዣ


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.