ቢስቢ፥ አሪዞና

ቢስቢ (Bisbee) በኮቻይስ ካውንቲአሪዞናዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። ከቱሣን 132 ኪ.ሜ. ወደ ደቡብ-ምሥራቅ ይገኛል። በ1910 እ.ኤ.አ. 9,9019 ሰዎች፣ በ1940 - 5,853 ሰዎች እና በ2000 6,090 ሰዎች ይኖሩ ነበር። ከተማው የኮቻይስ ካውንቲ መቀመጫ ነው።

መልከዓ-ምድር

ቢስቢ በ31°25'6" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°53'52" ምዕራብ ኬንትሮስ ይገኛል። 12.5 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ምንም በውሃ የተሸፈነ ቦታ የለም።

የሕዝብ እስታትስቲክስ

በ2000 እ.ኤ.አ. 6,090 ሰዎች፣ 2,810 ቤቶች እና 1,503 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 488.8 በ1 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.