በቢአንኽ

በቢአንኽ ሱሰሬላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1612-1600 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

በቢአንኽ
«በቢአንኽ» የሚል ጩቤ
«በቢአንኽ» የሚል ጩቤ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1612-1600 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ሰመንሬ
ተከታይ ሰኸምሬ ሸድዋሰት
ሥርወ-መንግሥት 16ኛው ሥርወ መንግሥት

ስሙ «በቢአንኽ ሱሰሬ» በአንዳንድ ቅርስና ጽላት ይታወቃል። በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር፣ «ሱሰሬ» ለ12 ዓመታት ገዛ።

ቀዳሚው
ሰመንሬ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1612-1600 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰኸምሬ ሸድዋሰት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.