ቅዳሜ

ቅዳሜአርብ ቀጥሎ የሚገኝ የሣምንቱ የመጨረሻ ቀን ነው። አይሁድእና ሰባተኛ ቀን አድቬንቴስት ቤተክርስቲያን ሰንበትን የሚያከብሩበት ቀን ነው። እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ ከከርስቶስ ትንሳኤ በኋላ «ትልቁ» የሰንበት በአላቸው እሁድ ቢሆንም ቅዳሜንም «ቀዳሚ ሰንበት» በማለት ያከብራሉ። ስንበትን የሚያከብሩ ክርስትያኖችም ስላሉ ኣይህዶች የሚያከብሩት ቀን ነው ማለቱ ትክክል ኣይሆንም። ገና ኣይህዶች ሳይፈጠሩ ሰንበት ለሰው ተሰጠ ለኣዳምና ለሂዋን። ሰንበት የተጀመረው ገና ሃጢኣት በዚህ ኣለም ሳይገባ በኤደን ገነት ነበረ። ሰንበት የቃሉ መሰረት ሰባት ነው (7)። መጽሃፍ ቅዱስ ቅዳሜን ነው ሰንበት በሎ የሚጠራው እሁድን ኣይደለም።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.