ቁምጥና
ቁምጥና ማይክሮባክቴሪየም ሌፕሬ በሚባል ባክቴሪያ የተነሳ የሚይዝ በሻታ ነው። ይህ ጀርም በሽታውን እንደሚያስከትል ለመጀመሪያ ጊዜ የታወቀው በ1873 እ.ኤ.አ. ነበር። ቁምጥና የዘር በሽታ ነው ተብሎ በስሕተት ለብዙ ዘመናት ባለማውቅ ብዙ ችግሮች ፈጥሮ ነበር።
የውጭ መያያዣዎች
- ስመ በሽታ Archived ማርች 3, 2008 at the Wayback Machine Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.