ቁላ

ቁላወንድ ሩካቤ ስጋ መፈጻሚያ፡ የወንድ ሽንት መሽኚያ፡ ስሜተ ስጋ ነው።

  • ደወል ውስጥ ድምጽ የሚያሰማ ክፍል


ሌላው ደግሞ ቆላ፤መቁላት ከሚለው የመጣ ሲሆን ይህንንም ስያሜ ያገኘው የሴቷን ሃፍረተ ሥጋ እየገባ እየወጣ ስለሚያሻሽ ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.