ቀዳማዊ ዳዊት

ቀዳማዊ ዳዊት (ከ፲፫፻፸፭ እስከ ፲፬፻፬ ዓ.ም. ነገሡ) የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ከወንድማቸው ከንዋየ ማርያም በኋላ ሲንግሡ በአንድ ታላቅ ጦርነት እስላሞችን አሸንፈዋል።[1] የሞቱትም ከፈረስ ወድቀው ነው።[1]

ማመዛገቢያ

  1. ሐሪ አትክንስ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ገፅ 11


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.