ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ከ፲፮፻፶፰ እስከ ፲፮፻፸፫ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።[1] ማንኛውም ሰው ካቶሊክ እንዳይሆን ከማስከልከላቸው ሌላ መጻሕፍቶቻቸው እንዲቃጠሉ አድርገዋል።[1] በተጨማሪም በየከተማው የእስላሞች መንደር የተወሰነ ሥፍራ እንዲሆን አድርገዋል።[1]

ማመዛገቢያ

  1. ሐሪ አትክንስ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ገፅ 19


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.