ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ
ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ከሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፮፻፸፬ እስከ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፮፺፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።
ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ | |
---|---|
የታላቁ ኢያሱ ቤተ መንግስት፣ ፋሲል ግቢ፣ ጎንደር | |
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ | |
ግዛት | ከሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፮፻፸፬ እስከ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፮፺፱ ዓ.ም. |
ቀዳሚ | ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ |
ተከታይ | ቀዳማዊ ዓፄ ተክለ ሀይማኖት |
ሙሉ ስም | አድያም ሰገድ (የዙፋን ስም) |
ሥርወ-መንግሥት | ሰሎሞን |
አባት | ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ |
እናት | ሰብለ ወንጌል |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.