ሶማሌ (ብሔር)

የሶማሌ ብሔርአፍሪካ ቀንድ ይገኛሉ። ሱማሊኛ ቋንቋቸው ነው። ጠቅላላ ብዛታቸው ከ 28 እስከ 30 ሚሊዮን የሚገመት ሲሆን እነዚህም በሶማሊያ (ከ15 ሚሊዮን በላይ)፣ ኢትዮጵያ (ከ8 እስከ 10 ሚሊዮን)፣ ጅቡቲ (250,000)፣ ሰሜን-ምስራቅ ኬንያ (240,000)፣ እና በሌሎች ውጭ ሀገሮች ይገኛሉ። ዋና ሃይማኖታቸው ሱኒ እስልምና ነው።

ሶማሌ (ብሔር) የኢትዮጵያ ብሔር ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.