ስሜን ሳሚኛ

ስሜን ሳሚኛ (davvisámegiella) በኖርዌ ስዊድንፊንላንድ የሚናገር ቋንቋ ነው። ከ15,000 እስከ 25,000 ሰዎች ይችሉታል። የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው።

ስሜን ሳሚኛ በዚህ ካርታ ቁ. #5 ነው።

ተውላጠ ስም

ተውላጠ ስም በሦስት ቁጥር ይካፈላል እነርሱም ነጠላ ሁለትዮሽና ብዙ ናቸው።

  አማርኛ ሳቢ አማርኛ አገናዛቢ
1ኛ (ነጠላ)እኔmun ሙንየኔmu ሙ
2ኛ (ነጠላ)አንተ / አንቺdon ዶንያንተ / ያንቺdu ዱ
3ኛ (ነጠላ)እሱ / እሷson ሶንየሱ / የሷsu ሱ
1ኛ (ሁለትዮሽ)እኛ (ሁለታችን)moai ሞዋይየኛmunno ሙኖ
2ኛ (ሁለትዮሽ)እናንተdoai ዶዋይyourdudno ዱድኖ
3ኛ (ሁለትዮሽ)ሁለቱsoai ሶዋይየሁለቱsudno ሱድኖ
1ኛ (ብዙ)እኛmii ሚዒየኛmin ሚን
2ኛ (ብዙ)እናንተdii ዲዒየናንተdin ዲን
3ኛ (ብዙ)እነሱsii ሲዒየነሱsin ሲን
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.