ሲሙሩም

ሲሙሩም ወይም ሺሙሩም የስሜን መስጴጦምያ ከተማ-አገር ነበር። ስፍራው አሁኑ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ምናልባት በቃብራኪርኩክ ወይም ኤሽኑና አካባቢ ይገኝ ነበር። ታላቁ ሳርጎን (2065 ዓክልበ. ግድም) ወደ አካድ መንግሥት ጨመረው፣ እንዲሁም በ2035 ዓክልበ. ግድም ከልጁ ልጅ ከናራም-ሲን ከአመጹት ከተሞች መካከል ሲሙሩም ይቆጠራል።

18ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም በተቀረጹት በማሪ ጽላቶች ዘንድ፣ የቱሩኩ ንጉሥ ሳሲያ የሲሙሩምን ንጉሥ ወደ ጉታውያን እንዳስረከበው ይገልጻል።(kurdstan)(slemani town )

ዋቢ ምንጭ

  • Cassin, Elena; Bottéro, Joean; Vercoeur, Joan. Los Imperios del Antiguo Oriente del Paleolítico a la mitad del segundo milenio. 1a edició (እስፓንኛ), 1970, p. . ISBN 84-323-0118-3.
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.