ሰኔ ፳፪
ሰኔ ፳፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፺፪ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፸፬ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፫ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታኒያ ዋና መላክተኛ (‘አምባሳዶር’) አላን ካምቤል (ALAN CAMPBELL ) በአገራቸው ስም፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለምግብ ዋስትና ዓላማ የተዘጋጀውን የ ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሺ ብር (£400,000) የለገሣ ውል ፈረሙ።
- ፲፱፻፷፰ ዓ/ም የሴይሼልስ ሪፑብሊክ ነፃነቷን ከብሪታንያ ተቀዳጀች።
ልደት
ዕለተ ሞት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.