ሰኔ ፲፪
ሰኔ ፲፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፪ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፬ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፫ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮት ረብሻ፣ ደብረ ዘይት ላይ ያመጹት የአየር ኃይል አባላት ለማረጋጋት ከተላከው የአየር ወለድ ሠራዊት ጋር ሲጋጩ ከሁለቱም ወገን ሰዎች ሞተዋል።
ልደት
ዕለተ ሞት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.